ቢሮው በ2018 በጀት ዓመት ባከናወናቸው ዋና ዋና ተግባራት ምዘና ተካሄደ

Telegram WhatsApp

Цена договорная

Продам Другое
ቢሮው በ2018 በጀት ዓመት ባከናወናቸው ዋና ዋና ተግባራት ምዘና ተካሄደ የቤቶች ልማት እና አስተደደር ቢሮ ከከተማ አስተዳደሩ በተውጣጣ መዛኝ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ባከናወናቸው ዋና ዋና ተግባራት ትላንት ምዘና ተካሄዷል፡፡ በበጀት ዓመቱ ተቋሙ ከዝግጅት ምዕራፍ እስከ ተግባር ምዕራፍ ያከናወናቸውን ተግባራት በምዘናው ወቅት በሰነድ እና በምልከታ ታይቷል፡፡ ምዘናው የተሻሉ አፈፃፀሞችን ለማስቀጠል ወደ ኋላ የቀሩ ስራዎችን በመልቀም ፤ በማስተካከል እና በመደገፍ ተቋማት የተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ የሚረዳ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/aahdab
👁 2 просмотров 📅 05.07.2026 🆔 917760
Местоположение
Написать в Telegram

Вы являетесь владельцем канала @aahdabofficial? Хотите получить контроль над этим профилем и управлять своими объявлениями напрямую? Узнать подробнее →

✓ Запрос отправлен! Мы свяжемся с вами в течение 1-2 рабочих дней.
Войти, чтобы написать